የተሻረ

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

የሎተሪ ሥራ ከጊዜ ወደ ጊዜ በዓይነትና በአጨዋወት ዘዴው እያደገና እየሰፋ በመምጣቱ ምክንያት በተጠናከረና ሥርዓት ባለው መንገድ ለማካሄድ፣ ለመምራትና ለመቆጣጠር እንዲቻል እንዲሁም ከዘርፉ የሚገኘው ገቢ ለኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት የሚያደርገው እገዛ የተሻለ እንዲሆን ለማስቻል የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳርን ድርጅታዊ አቋም ማሻሻልና ማጠናከር በማስፈለጉ፤

የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ በሎተሪ ሥራ ላይ እንዲሳተፍ ማድረጉ የዘርፉን የአገልግሎት ብቃት ከፍ ለማድረግ ያስችላል ተብሎ በመታመኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 535/1999
ቀን: ሐምሌ 16፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

•

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

•

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

•

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

•

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

•

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

•

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ