የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ የዓለም አቀፍ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ የኪዮቶ ፕሮቶኮል እ.ኤ.እ. ዲሴምበር 1997 ዓ.ም. የወጣ ስለሆነ፤
ይህንኑ ፕሮቶኮል የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 24 ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•