በአገልግሎት ላይ

ለግብርና ግብይት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከዓለም ዓቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

ለግብርና ግብይት ማሻሻያ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 18 ሚሊዮን 200 ሺ ኤስ.ዲ.አር (አሥራ ስምንት ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዐቀፍ የግብርና ልማት ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ. ጀንዋሪ ፳ ቀን 2005 በሮም የተፈረመ በመሆኑ፣

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፮ ቀን 1997 ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣

በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 448/1997
ቀን: ሚያዝያ 20፥ 1997 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 766/2004

•

ሐምሌ 23፥ 2004 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 439/1997

•

የካቲት 14፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ