እና በቱርክ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል በገቢ ላይ የሚከፈለውን ግብር በሚመለከት ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት እ.ኤ.አ. ማርች 2 ቀን 2005 በአዲስ አበባ ከተማ የተፈረመ በመሆኑ፣
ይህንኑ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት የተደረ ገውን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲ ያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 27 ቀን 1998 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•