የተሻረ

የ2005 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት የበጀት አዋጅ

ለ2005 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግስት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አፅድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌዴራሉ መንግስት ለክልሎች የሚሰጠውን የድጋፍ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 766/2004
ቀን: ሐምሌ 23፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 439/1997

የካቲት 14፥ 1997 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ