በአገልግሎት ላይ

ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠንከሪያ የሚውል ብድር ከዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1366/2017

ለፋይናንስ ዘርፍ ማጠንከሪያ ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል 525,700,000 (አምስት መቶ ሀያ አምስት ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺ ኤስ.ዲ.አር) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም የተፈረመ በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1366/2017
ቀን: ጥር 29፥2017 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ