በአገልግሎት ላይ

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2018

በፌደራል መንግስት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 648/2001 አንቀጽ 17 ንዑስ አንቀጽ (1) እና ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ማቋቋሚያ ደንብ ቁጥር 260/2004 አንቀፅ 6 ንዑስ አንቀጽ (7) ላይ በተዯነገገው መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህንን ደንብ አውጥቷሌ፡፡

  1. አጭር ርዕስ — ይህ ዯንብ “የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገሌግልት ለሚሰጣቸው አገሌግልቶች የሚከፈሌ የአገሌግልት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 593/2018” ተብል ሊጠቀስ ይችለል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: 593/2018
ቀን: ሐምሌ 22÷ 2018 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ