በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1417/2018

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

  1. አጭር ርዕስ — ይህ አዋጅ “በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና እና በሴራሊዮን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገ የሁለትዮሽ የአየር አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 1417/2018” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: 1417/2018
ቀን: ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
591/2018

ሰኔ 30÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ