ሽብርተኝነትን በፋይናንስ መደገፍን ለመቆጣጠር የወጣውን ዓለም ዓቀፍ ኮንቬንሽን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 9 ቀን 1999 ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር 54/109 የተቀበለው በመሆኑ፤
ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 30 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•