በአገልግሎት ላይ

የዓለም አቀፍ የቡና ስምምነት 2002 ማጽደቂያ አዋጅ

የዓለም አቀፍ የቡና ድርጅት ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የዓለም አቀፍ የቡና ድርጅት እኤአ ከ2001 ጀምሮ የሚተዳ ደርበትን የቡና ስምምነት ከተቀበሉት አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ በመሆኗ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 1995 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፣

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 316/1995
ቀን: ጥር 29፥ 1995 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 606/2001

ጥር 27፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 598/2000

ነሐሴ 19፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 242/1993

ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 232/1993

የካቲት 29፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ