በአገልግሎት ላይ

የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ኮንቬንሽን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

የአፍሪካ ኢነርጂ ኮሚሽን ኮንቬንሽን እ.ኤ.አ. ጁን 11 ቀን 2ሺ1 በሉሳካ (ዛምቢያ) በተካሄደው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት 37ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ የፀደቀ በመሆኑ፤

ይህንኑ ኮንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 27 ቀን 2ሺ1 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀፅ (1) እና(12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 606/2001
ቀን: ጥር 27፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 598/2000

ነሐሴ 19፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 316/1995

ጥር 29፥ 1995 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 242/1993

ሰኔ 21፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 232/1993

የካቲት 29፥ 1993 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ