በአገልግሎት ላይ

የኢንዱስትሪ ኬሚካሎች ምዝገባና አስተዳደር አዋጅ

ሀገራችን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ በሸግግር ሂደት ላይ በመሆኗ ከውጪ ሀገር የሚገቡ ወይም በሀገር ውስጥ የሚመረቱ የኢንዱስትሪ ኬሚካሎች መጠን እያደገ በመምጣቱ፤

የኢንዱስትሪ ኬሚካሎችን ወደ ሀገር ውስጥ በማስገባት፣ በማጓጓዝ፣ በማከማቸት፣ በማምረትና በመጠቀም ሂደት ከአያያዝ ጉድለት በሰው፣ በእንስሳት ጤና እና በአካባቢ ደህንነት ላይ ሊከሰቱ የሚችሉ ጉዳቶችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያስችል ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1075/2010
ቀን: መጋቢት 27፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
570/2017

መጋቢት 08÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1353/2017

ጥር 02÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1358/2017

ጥር 29፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ጥር 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1333/2016

ጷጉሜ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1324/2016

ነሐሴ 8፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ