በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት እና የኦዲት ደረጃዎች እንዲተገበሩ መንግሥት የወሰነ በመሆኑ ይህንን ለማስፈጸም በቂ እና ብቁ የተመሠከረላቸው የሒሣብ ባለሙያዎች ማፍራት በማስፈለጉ፤
የተመሠከረላቸው የሒሣብ ባለሙያዎች ለማፍራት እና ሙያውን ለማሳደግ ተቋም ማቋቋም በማስፈለጉ፤
የሒሣብ ሙያን እና የሒሣብ ባለሙያን በሀገር እና በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚወክል ተቋም በማስፈለጉ፤ የሕዝብ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሒሣብ ሙያን እና የሙያተኛውን አቅም ማሳደግ በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•