በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ የተመሠከረላቸው የሂሣብባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

በመንግሥት እና በግሉ ዘርፍ ዓለም እቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት እና የኦዲት ደረጃዎች እንዲተገበሩ መንግሥት የወሰነ በመሆኑ ይህንን ለማስፈጸም በቂ እና ብቁ የተመሠከረላቸው የሒሣብ ባለሙያዎች ማፍራት በማስፈለጉ፤

የተመሠከረላቸው የሒሣብ ባለሙያዎች ለማፍራት እና ሙያውን ለማሳደግ ተቋም ማቋቋም በማስፈለጉ፤

የሒሣብ ሙያን እና የሒሣብ ባለሙያን በሀገር እና በዓለም ኣቀፍ ደረጃ የሚወክል ተቀም በማስፈለጉ፤

የሕዝብ ጥቅምን ለማስጠበቅ የሒሣብ ሙያን እና የሙያተኛውን አቅም ማሳደግ በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (ሐ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1372/2017
ቀን: ሚያዝያ 8÷ 2017 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1372/2017

ሚያዚያ 8፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1369/2017 ዓ.ም

መጋቢት 10፥2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1353/2016

ኅዳር 10÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1343/2016

ጥቅምት 16÷ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1233/2013

ግንቦት 12÷ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ