በአገልግሎት ላይ

በአፍሪካ የእድገትና የተጠቃሚነት ህግ መሰረት የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶችን ወደ አሜሪካ ሀገር ስለመላክ የወጣ አዋጅ

የአሜሪካ መንግሥት እ·ኤ·አ ሜይ 18 ቀን 2ሺ ዓ·ም: የአፍሪካ የዕድገትና የተጠቃሚነት ሕግ ያወጣ በመሆኑ፣

ይህ የሕግ ሰነድ የተመረጡ ከሠሃራ በታች የሚገኙ የአፍሪካ አገሮች ወደ አሜሪካ አገር የሚልኳቸውን ምርቶች ከቀረጥ እና ከኮታ ነፃ ለማስገባት የሚያስችላቸው ስለሆነና ኢትዮጵያም የዚሁ ሕግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተመረጡት ከሠሀራ በታች ከሆኑ አገሮች ውስጥ አንዷ በመሆኗ፣

በዚሁ ሕግ መሠረት የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ምርቶችን ያለ ቀረጥና ኮታ ወደ አሜሪካ ለመላክ የኢትዮጵያ መንግሥት የተስማማ በመሆኑና በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ አምራቾችና ላኪዎችም በዚሁ ስምምነት መሠረት እንዲሠሩ ለማድረግ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 261/1994
ቀን: ታህሳስ 11፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ