የተሻረ

የኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጅ ልማት ማስፋፊያ ማዕከልን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

አገሪቱ የምትከተለው ገጠሩን ማዕከል ያደረገ የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመሆኑ እና በዚህም ፖሊሲ መሠረት የገጠሩን ዘላቂ የማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ለማረጋገጥ የኢነርጂ ልማት ወሳኝ በመሆኑ፤

ለገጠሩ ተስማሚ የሆኑ የኢነርጂ ምንጮችና ቴክኖሎጂዎች ጥናትና ልማት ሥርዓት ባለውና በተቀናጀ ሁኔታ መካሄድ ያለበት በመሆኑ፤

በአካባቢ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያሳድረውን ልማዳዊ የኢነርጂ አጠቃቀም በዘመናዊ ዘዴ መተካት አስፈላጊ በመሆኑ፤

እነዚህን ዓላማዎች ተግባራዊ ለማድረግ ተገቢው ሥልጣንና ተግባር ያለው አንድ ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤት ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 269/1994
ቀን: ጥር 23፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1362/2017

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

ግንቦት 12 ፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1356/2017

ሚያዚያ 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

ሚያዝያ 2÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

ሚያዚያ 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1249/2013

ሐምሌ 29፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1050/2009

ነሀሴ 1፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 405/2009

ግንቦት 18፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ