የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 471/ 1998 (በአዋጅ ቁጥር 603/2002 እንደተሻሻለ) አንቀጽ 5 እና 34 እና በምግብ፣ መድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 661/2002 አንቀጽ 2(43) እና 55(1) መሰረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•