በአገልግሎት ላይ

የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ

ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ልማትና ለሕዝቦቿ ማህበራዊ ዕድገት መሠረት የሆነውን ግብርናን ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ የሚያገለግሉ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን ለማፍለቅ አገር በቀል የሆኑትን ለማበልጸግና ከውጭ የተገኙትንና የሚገኙትን ከአገሪቱ የግብርና ልማት ፍላጐት ጋር ለማጣጣም ምርምር ወሳኝነት ያለው የልማት እንቅስቃሴ በመሆኑ፤

ምርምር ለአገሪቱ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ ምርትና ምርታ ማነት በቀጣይነት ማደግ አስተዋጽኦ የሚኖረው በአንድ ወጥ ሥርዓትና በቅንጅት ሲራመድ ሆኖ በመገኘቱ፤

በአጠቃላይም የአገሪቱን ወቅታዊና ዘላቂ የግብርና ልማት ፍላጐት በውጤታማ ምርምር ለማሟላት የሚያግዙ የግብርና ቴክኖሎጂዎችን የማፍለቅ የማበልጸግና የማላመድ የማስተባ በር የመደገፍና የማበረታታት ተልዕኮ ኃላፊነት ያለው ድርጅት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 79/1989
ቀን: ግንቦት 28፥ 1989 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1288/2015

•

ሐምሌ 17፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1289/2015

•

ሰኔ 29፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 527/2015

•

ታኅሣሥ 4፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 509/2014

•

ሚያዝያ 15፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 465/2012

•

መጋቢት 18፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ