በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ስፔን አጠቃላይ የትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በስፔን ኪንግደም መካከል እ.ኤ.አ ጃንዋሪ 30 ቀን 2007 አጠቃላይ የትብብር ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ 30 ቀን 2000 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 580/2000
ቀን: ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 638/2001

•

ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 604/2001

•

ኅዳር 24፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 577/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 561/2000

•

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 560/2000

•

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ