በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኩዌት መንግስት መካከል የተደረገው የባህልና ጥበባት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በኩዌት መንግስት መካከል የባህልና ጥበባት ትብብር ስምምነት ግንቦት 5 ቀን 1999 ዓ.ም በኩዌት የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 04 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (02) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 751/2004
ቀን: ሰኔ 29፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations
Sector: Cooperatives

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 638/2001

ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 604/2001

ኅዳር 24፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 580/2000

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 577/2000

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 561/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 560/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ