በአገልግሎት ላይ

የኢትዮ-ኢኳቶሪያል ጊኒ የሁለትዮሽ የንግድ ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኢኳቶሪያል ጊኒ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው የንግድ ስምምነት እ.ኤ.አ ፌብርዋሪ 2 ቀን 2007 በአዲስ አበባ የተፈረመ ስለሆነ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ 17 ቀን 2000 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 560/2000
ቀን: ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 638/2001

•

ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 604/2001

•

ኅዳር 24፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 580/2000

•

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 577/2000

•

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 561/2000

•

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ