በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በማላዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገ የኢኮኖሚ፣ የንግድ፣ የባህል እና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት እ.አ.አ ጃኑዋሪ 27 ቀን 2007 አዲስ አባባ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵየ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 4 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጃል፡፡
•
•
•
•
•
•