በአገልግሎት ላይ

ከየመን ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የወጣቶችና የስፖርት ትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መካከል የወጣቶች እና የስፖርት ትብብር ስምምነት ነሐሴ 14 ቀን 1999 ዓ.ም አዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የትብብር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት 27 ቀን 2001 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 604/2001
ቀን: ኅዳር 24፥ 2001 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 638/2001

ሰኔ 23፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 580/2000

ግንቦት 19፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 577/2000

ግንቦት 14፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 561/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 560/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ