በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በባህል ዘርፍ የተፈረመውን የትብብር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቬንዙዌላ ቦሊቫሪያን ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የባህል ዘርፍ የትብብር ስምምነት መጋቢት 10 ቀን 2008 ዓ.ም በካራካስ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡-

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1127/2011
ቀን: ሚያዚያ 9፥ 2011 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1297/2015

መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 938/2016

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ