የተሻረ

የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት የበጀት አዋጅ

በ2016 በጀት ዓመት በፌዴራል መንግሥት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የሚያስፈልገውን በጀት አፅድቆ በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ ወቅት ሥራ ላይ ማዋል አስፈላጊ በመሆኑ፤

የፌደሬሽን ምክር ቤት በወሰነው ቀመር መሠረት የፌደራሉ መንግሥት ለክልሎች የሚሰጠው የድጋፍ በጀት መጠን መወሰን ስለሚኖርበት፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (11) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1297/2015
ቀን: መስከረም 3፥ 2016 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 938/2016

ሚያዚያ 14፥ 2008 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ