በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና መስክ የትብብር ስምምነት መጋቢት 6 ቀን 2007 ዓ.ም በአልጀርስ የተፈረመ በመሆኑ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 23 ቀን 2008 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•
•