የንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶችን ሀገሪቱ ከምትከተለው የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ፖሊሲ አንፃር እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ በመሆኑ፤
በሀገሪቱ ንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ለማድረግ ምክር ቤቶች ጉልህ ሚና ሊኖራቸው እንደሚችል ስለታመነበት፤
የንግድ እና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች የንግዱ ኅብረተሰብ አባላት ስለተሰማሩበት ሥራና በአጠቃላይ ስለአገሪቱ ኢኮኖሚ ልማት የሚወያዩበትና ለመንግሥት ሃሳብ የሚያቀርቡበት መድረክ ሆነው እንዲያገለግሉ በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።
•
•
•
•
•
•
•
•
•
•