በአገልግሎት ላይ

የመገናኛ ብዙኃን (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር 1374/2017

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መገናኛ ብዙኃን አዋጅ ጸድቆ በስራ ላይ የዋለ ቢሆንም አዋጁ ተግባራዊ ሲደረግ ከመገናኛ ብዙኃን ሬጉላቶሪ ሥልጣንና ተግባራት አንጻር አስተዳደራዊ ክፍተቶች የተስተዋለ በመሆኑ፤

እነዚህን ክፍተቶች በማስተካከል የመገናኛ ብዙኃን ዘርፍን በአግባቡ ለማስተዳደር እንዲቻል የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/2013 ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 1374/2017
ቀን: ሰኔ 11፥ 2017 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1338/2016

ሐምሌ 25፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1279/2015

የካቲት 2፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1283/2015

ጥር 26፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1246/2013

ግንቦት 26፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1232/2013

ጥር 7፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1213/2020

ሐምሌ 7፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1207/2020

ሰኔ 27፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1163/2012

ታህሣሥ 30፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1172 /2012

ታህሣሥ 8፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ