የፌዴራል መንግሥት በክልል ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣው አዋጅ አተገባበር ላይ የታዩ ክፍተቶችን ለመሙላት እና በቀጣይ የአዋጁን አፈፃፀም ይበልጥ ውጤታማ ለማድረግ ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራሊዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭(፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል:-
Tap the button below to view or download this PDF.
•