የተሻረ

የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ

የብሮድካስት አገልግሎት ኢንፎርሜሽን፣ ትምህርትና የመዝናኛ ፕሮግራም ለሕዝብ በማቅረብ ለአንድ አገር ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ እድገት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት በመሆኑ፤

የብሮድካስት አገልግሎት በሕገ-መንግሥቱ የተረጋገጡ ሀሣብን በነፃ የመግለጽ፣ መረጃ የማግኘት፣ የመምረጥ ፣ የመመረጥና የመሳሰሉትን መሠረታዊ መብቶችና ነፃነቶች ተግባራዊ ለማድረግ ከፍተኛ ሚና ስለሚጫወት፤

ውስን የአገር ሀብት የሆነውን የሬዲዮ ሞገድ በአግባቡ እና ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ መዋሉን ማረጋገጥ በማስፈለጉ፤

የብሮድካስት አገልግሎት በመስጠት ሥራ ላይ የሚሰማሩ ሰዎችን መብትና ግዴታ በግልፅ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

እነዚህን አላማዎች ከግብ ለማድረስ በሥራ ላይ ያለውን የብሮድካስት ሕግ በተሻሻለ ሕግ መተካት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 533/1999
ቀን: ሐምሌ 16፥ 1999 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1362/2017

•

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1356/2017

•

ሚያዝያ 30÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

•

ግንቦት 12 ፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1362/2017

•

ግንቦት 12÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1356/2017

•

ሚያዚያ 30፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

•

ሚያዝያ 2÷ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1368/2017

•

ሚያዚያ 2፥ 2017 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1249/2013

•

ሐምሌ 29፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1050/2009

•

ነሀሴ 1፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 405/2009

•

ግንቦት 18፥ 2009 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ