በአገልግሎት ላይ

ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ብድር በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

ለሳውላ ቀይ አፈር የገጠር ኤሌትሪፊኬሽን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ 9 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር (ዘጠኝ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ሜይ 6 ቀን 2008 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 24 ቀን 2000 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 596/2000
ቀን: ነሐሴ 5፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 921/2008

ጥር 20፥ 2008 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 613/2001

ታኅሣሥ 16፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 605/2001

ኅዳር 24፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 606/2001

ጥር 27፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ