የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላት ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 (እንደተሻሻለ) አንቀጽ 5 እና በቡና ግብይት እና ጥራት ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 2051/ 2009 አንቀጽ 24 (1) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል፡፡
Tap the button below to view or download this PDF.
•