የተሻረ

የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክርቤት ደንብ

የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ድርጅት ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎትን ኮርፖሬሽንን በድርጅትነት እንደገና ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢፌዲ ሪፑብሊክ የሕግ አስፈጻሚውን አካል ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 4/1987 አንቀጽ 5 እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 47 (1) (ሀ) መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 97/1996
ቀን: የካቲት 22፥ 1996 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1288/2015

ሐምሌ 17፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1289/2015

ሰኔ 29፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 527/2015

ታኅሣሥ 4፥ 2015 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 509/2014

ሚያዝያ 15፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 465/2012

መጋቢት 18፥ 2012 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ