በአገልግሎት ላይ

በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ድርቅ በዘላቂነት ለማስወገድ ለሚያስችለው ምዕራፍ 2 ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል ብድር ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ

በተደጋጋሚ የሚከሰተውን ድርቅ በዘላቂነት ለማስወገድ ለሚያስችለው ምዕራፍ 2 ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚውል 28 ሚሊዮን 482 ሺ ዩ.ኤ (ሀያ ስምንት ሚሊዮን አራት መቶ ሰማንያ ሁለት ሺ ዩ.ኤ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በአፍሪካ ልማት ፈንድ መካከል እ.አ.አ ፌብሩዋሪ 23 ቀን 2015 በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ፤

ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 22 ቀን 2007 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያጸደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 894/2007
ቀን: ግንቦት 17፥ 2007 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ