በአገልግሎት ላይ

የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎችን ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ

በዓለም የገንዘብ ድርጅት ውስጥ የሚኖርን ድምጽና ተሳትፎ ለማሳደግ እና ድርጅቱን የኢንቨስትመንት ሥልጣን ለማስፋት የቀረቡትን የዓለም የገንዘብ ድርጅት ስምምነት ማሻሻያዎች የድርጅቱ የገዥዎች ቦርድ እ.ኤ.አ. አፕሪል 28 ቀን 2003 ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር 63-2 እና እ.ኤ.አ. ሜይ 5 ቀን 2003 ባሳለፈው ውሳኔ ቁጥር 63-3 የተቀበላቸው በመሆኑ፤

እነዚህኑ ማሻሻያዎች የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ጥር 30 ቀን 2003 ዓ.ም ባካሔደው ስብሰባ ያፀደቃቸው ስለሆነ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 703/2003
ቀን: የካቲት 29፥ 2003 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ