በአገልግሎት ላይ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሊባኖስ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በስራ ስምሪት ዘርፍ የተፈረመውን ስምምነት ለማፀደቅ የወጣ አዋጅ

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሊባኖስ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የቆየውን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በማስፈለጉ፣

በሊባኖስ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ሕጋዊ ማዕቀፍ እንዲኖራቸው እና መብትና ጥቅሞቻቸውን ለማስጠበቅ በአገራቱ ፍላጎት ያለ በመሆኑ፣

ይህንን ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 11 ቀን 2023 የፈረመው በመሆኑ፣

ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ 4 ቀን 2026 ዓ.ም ባካሄደው 8 መደበኛ ስብሰባው ያፀደቀው በመሆኑ፣

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግስት አንቀጽ 61 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1311/2016
ቀን: የካቲት 12÷ 2016 ዓ.ም.
Law Type: proclamation

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ