የመመሪያ መለያ: 454/2013
ቀን: መስከረም 1፥ 2011 ዓ.ም.
Language: Amharic

የንግድ/ድርጅት ቤቶች ኪራይ ትመና (መመሪያ ቁጥር 454/2013)


የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 የተቋቋመና ከኮርፖሬሽኑ ተልዕኮ አንጻር የተለያዩ ዓላማዎች የኮርፖሬሽኑ ቤቶች የኪራይ ተመን እንዲዘጋጅ ኃላፊነት የተሰጠው በመሆኑ፣

የኮርፖሬሽኑ ቤቶች ኪራይ ተመን ከግል ዘርፍ የኪራይ ተመን አንጻር ሲታይ እጅግ በጣም የተራራቀ (የኮርፖሬሽኑ የኪራይ ተመን በጣም ያነሰ) በመሆኑ የንግድ ስርዓቱ ላይ ክፍተት በመፍጠሩ፣ የሃብት ክፍፍለ\ል ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ በማሳደሩና የግብር ስርዓቱን እያዛባ ስለሚገኝ የሁለንም አካል ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የኪራይ ተመኑን ማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ፣

ኮርፖሬሽኑ ከተሰጠው መጠነ-ሰፊ ተልዕኮ አንጻር ኃላፊነቱን የመወጣት፣ የገቢውን መጠን ለማሳደግና የኮርፖሬሽኑን ህሌውና ቀጣይነት ለማረጋገጥ የነበረውን የኪራይ ተመን ስርዓት በማሻሻል ማዘጋጀት አስፈላጊ በመሆኑ፣

ኮርፖሬሽኑ የሚከራያቸውን ቤቶች ኪራይ ተመን ሲያዘጋጅ ግልፅና ተጠያቂነት ያለው ሥርዓት መዘርጋት በማስፈለጉ፣

የኮርፖሬሽኑ ሥራ አመራር ቦርድ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ 25/1984 አንቀጽ 14(4) መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን

Federal Housing Corporation

Similar Directives

ኅዳር 1፥ 2017
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን
Addis Ababa City Administration Fire and Disaster Risk Management Commission
ጥር 5፥ 2017
የኢትዮጵያ ግብርና ባለስልጣን
Ethiopian Agricultural Authority
ህምሌ 29፥ 2016
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
National Bank Of Ethiopia
መጋቢት 20፥ 2016
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን
Ethiopian Capital Markets Authority
ታኅሣሥ 19፥ 2016
የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን
Ethiopian Cooperative Commission