የመመሪያ መለያ: 980/2016
ቀን: ጥር 21፥ 2016 ዓ.ም.
Language: Amharic

የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥ እና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016

የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ሥራቸውን ለማካሄድ እንዲያስችላቸው ውጤታማ የሆነ የፈቃድ አሰጣጥ እና የቁጥጥር ስርዓት እንዲኖር የሚያደርግ የሕግ ማዕቀፍ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ለአገልግሎት ሰጪዎች ዝርዝር የፈቃድ አሰጣጥና የቁጥጥር ማዕቀፍ ማውጣት ኢንቨተሮችን ለመጠበቅ እና ፍትሐዊ እና ግልጽ የሆነ ገበያ ለመፍጠር የሚያስፈልግ በመሆኑ፤

የተለያዩ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ፈቃድ አይነቶችን ሥራቸውን፣ የተፈቀዱላቸውን ተግባራትን እና ተያያዥነት ያላቸውን የስነምግባርና የአስተዳደር መርሆዎችን መደንገግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን በካፒታል ገበያ አዋጅ ቁጥር 1248/2013 አንቀጽ 55(1) (ቀ)፣ አንቀጽ 55 (9) ፣ አንቀጽ 55(10) ፣ አንቀጽ 58(1) (ሐ) እና 108 (2) መሠረት የሚከተለውን የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድና ቁጥጥር መመሪያ አውጥቷል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መመሪያውን ያውርዱ

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን

Ethiopian Capital Markets Authority

Similar Directives

ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration
ሰኔ 18÷2018
ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር
Ministry of Trade and Regional Integration