በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) ጋር በመተባበር በኢትዮጲያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ሙያ ትግበራ ሂደት ዙሪያ ውይይት አካሄደ

The Attorney General Sector of the FDRE Ministry of Justice Collaborates with the Accounting and Auditing Board of Ethiopia (AABE) for a Discussion on the Implementation Process of the Accounting and Auditing Profession in Ethiopia

በውይይቱ ላይ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ክቡር አቶ ተስፋዬ ዳባን ጨምሮ ፣ የሁሉም ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የፍትሕ ቢሮዎች ኃላፊዎች እና ተወካዮች እንዲሁም የዋና ኦዲተር ኃላፊዎች የተሳተፉ ሲሆን፣ የውይይት መድረኩም በዋናነት በሂሳብ እና ኦዲት ሙያ ፈቃድ አሰጣጥ እና አሠራር፣ በሂሳብ እና ኦዲት የትግበራ ደረጃዎችና በደረጃዎቹ መሠረት መዘጋጀት እና መቅረብ ስለሚገባቸው የፋይናነስ ሪፖርቶችና ክትትል እንዲሁም የህጉ አተገባበር ክትትል ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር፡፡

Tagged Under: accountancy accountancy standards accounting attorney Attorney General Auditing auditing profession auditing standards board democratic enforcement FDRE federal federal democratic republic of ethiopia (fdre) financial financial audits financial reporting general government oversight Legal Compliance profession professional licensing regulatory regulatory compliance reporting republic Stakeholder Collaboration
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች