በሰው ህይወትና ንብረት ላይ በመድረስ ላይ ላለው የመንገድ ትራፊክ አደጋ አንዱ መንስኤ የተሽከርካሪ ምዝገባና ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ስርዓት ችግር ያለው ሆኖ በመገኘቱ በመሆኑ፤
የተሽከርካሪ ምዝገባና ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ በአገር አቀፍ ደረጃ ወጥነት ባለው ሁኔታ እንዲፈጸም የሚያስችል ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መመዘኛ ማውጣት በማስፈለጉ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55(1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•
•
•
•