የተሻረ

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጅ

በአሁኑ ወቅት በሰው ህይወትና ንብረት ላይ በመድረስ ላይ ያለው የመንገድ ትራፊክ አደጋ አንዱና ዋነኛው መንስኤ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ጉድለት ያለው በመሆኑ እና ይህንንም ሁኔታ ሁኔታ በመለወጥ ብቃት ያላቸውን አሽከርካሪዎች ማፍራት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በአገር አቀፍ ደረጃ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ወጥነት ያለው፣ደረጃውን የጠበቀ እና ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 600/2000
ቀን: ነሐሴ 19፥ 2000 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1260/2013

ሐምሌ 8፥ 2013 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1074/2010

የካቲት 7፥ 2010 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 799/2005

ሐምሌ 17፥ 2005 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 681/2002

ነሐሴ 5፥ 2002 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 559/2000

ታህሳስ 30፥ 2000 ዓ.ም.
የተሻረ