በአገልግሎት ላይ

የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አዋጅ

በሰው ህይወትና በንብረት ላይ እየደረሰ ላለው የመንገድ ትራፊክ አደጋ አንዱና ዋነኛው መንስኤ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ጉድለት ያለው በመሆኑ እና ይህንንም ሁኔታ በመለወጥ ብቃት ያላቸውን አሽከርካሪዎች ማፍራት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በአገር አቀፍ ደረጃ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓት ወጥነት ያለው፣ ደረጃውን የጠበቀ እና ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

ከማሽከርከር ልምድና ብቃት ማነስ ጋር ተያይዞ የሚደርስ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ለማግኘት መሟላት ያለባቸውን መስፈርቶች ማሻሻል በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 1074/2010
ቀን: የካቲት 7፥ 2010 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 494/2014

መጋቢት 7፥ 2014 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
ደንብ ቁጥር 450/2011

ሚያዚያ 17፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ