የተሻረ

የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አዋጅ

በተሽከርካሪ ምክንያት እየደረሰ ያለው አደጋ በየጊዜው እየጨመረ በመምጣት ላይ በመሆኑ፤

በተሽከርካሪ አደጋ ምክንያት የሚደርሰው የሰው ሞት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ኪሣራ ማህበራዊ ችግር የሚያስከትል በመሆኑ፤

የተሽከርካሪ አደጋ ተጎጂዎች አስቸኳይ የህክምና አገልግሎት የሚያገኙበትን ስርዓት ማመቻቸትና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን ሽፋን እንዲኖራቸው ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፤

በነባሩ የተሽከርካሪ አደጋ የሦስተኛ ወገን መድን አዋጅ አፈፃፀም የተለዩ ችግሮችና ያልተካተቱ ጉዳዮች በመኖራቸው እነዚህን እና ሌሎች ተያያዥ ድንጋጌዎችን ያካተተ ህግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ- መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF
መለያ: አዋጅ ቁጥር 799/2005
ቀን: ሐምሌ 17፥ 2005 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

ደንብ ቁጥር 300/2006

ታህሳስ 28፥ 2006 ዓ.ም.
የተሻረ