በአገልግሎት ላይ

ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሰሩ ኬሚካሎች ብክለት መቆጣጠሪያ የስቶክሆልም ኮንቬንሽን ማፅደቂያ አዋጅ

ለረዥም ጊዜ ሳይረክሱ ከሚቆዩ ከካርቦን የተሠሩ ኬሚካሎች ወለድ ብክለትን በሚመለከት የስቶክሆልም ኰንቬንሽን እኤአ ሜይ 22ቀን 2001 የወጣ ስለሆነ፣

ይህንኑ ኰንቬንሽን የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሰኔ 25 ቀን 1994 ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ፣

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 55(1)  እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል።

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 279/1994
ቀን: ሰኔ 25፥ 1994 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ