ፕሮጀክቶችን ውጤታማ በሆነ መንገድ ተግባራዊ በማድረግ የሀገሪቱን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ልማት እንዲያፋጥኑ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
ፕሮጀክቶች የሚመሩበትን የአሰራር ሥርዓት በህግ መዘርጋት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል መንግስት የፕሮጀክቶች አስተዳደር እና አመራር መሰረታዊ ፅንሰ ሀሳቦችን፣ መርሆዎችን፣ ሂደቶች እና በሂደቶች ውስጥ የተለያዩ የመንግስት አስፈጻሚ አካላት ያላቸውን ሥልጣንና ኃላፊነት በህግ መወሰን አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ህገ-መንግስት አንቀፅ 55 (1) መሰረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•