በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገው ልዩ የኢንቨስትመንት ማመቻቻ እና የንብረት ባለቤትነት ስምምነት ኅዳር 9 ቀን 1999 ዓ.ም ጂቡቲ ላይ የተፈረመ ስለሆነ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥር 29 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤
በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1)እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡
•
•