በአገልግሎት ላይ

ለህዝብ ጥቅም ሲባል መሬት ሲለቀቅ ስለሚከፈል ካሳ እና ተነሺ ስለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1097/2011 አንቀጽ 5 እና ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 1161/2011 አንቀጽ 26(1) መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: ደንብ ቁጥር 472/2012
ቀን: ሐምሌ 20፥ 2012 ዓ.ም.
Law Type: Regulations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 1336/2016

ሐምሌ 4፥ 2016 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 1161/2011

መስከረም 19፥ 2011 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 516/1999

የካቲት 12፥ 1999 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 455/1997

ሐምሌ 8፥ 1997 ዓ.ም.
የተሻረ
አዋጅ ቁጥር 378/1996

ታህሳሰ 13፥ 1996 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ