የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮንስትራክሽንና ቢዝነስ ባንክ አክሲዮን ማህበርን መጠቅለሉ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 916/2008 አንቀጽ 5 እና በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር 25/1984 አንቀጽ 35 (3) እና 47 (1) (መ) መሠረት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ይህን ደንብ አውጥቷል።
•