በአገልግሎት ላይ

የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀል አዋጅ

በየጊዜው እየተስፋፋ በመሄድ ላይ ያለው የቴሌኮም ማጭበርበር ተግባር የቴሌኮም ኢንዱስትሪው ለሀገሪቱ ሰላም፣ ልማትና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ መጫወት የሚገባውን ቁልፍ ሚና እንዳይጫወት ፈተና እየሆነ መምጣቱን በመገንዘብ፤

የቴሌኮም ማጭበርበር ከሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ ኪሳራ ባሻገር የሀገሪቱን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ስጋት መሆኑን በመረዳት፤

በስራ ላይ ያሉት የሀገሪቱ ህጐች በበቂ ሁኔታ በቴሌኮም ኢንዱስትሪው ላይ እየደረሱ ያሉትን ጥቃቶች ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ባለመሆናቸው የተሟላ ሕግ ማውጣት በማስፈለጉ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 (1) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 761/2004
ቀን: ነሐሴ 29፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

1434/2018

•

ሐምሌ 23÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1425/2018

•

ሐምሌ 16÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
1426/2018

•

ሐምሌ 14÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
592/2018

•

ሐምሌ 3÷ 2018 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ