በአገልግሎት ላይ

የዓለም አቀፍ ታዳሽ ኢነርጂ ኤጀንሲ መተዳደሪያ ደንብ ማፅደቂያ አዋጅ

የዓለም ዐቀፍ የታዳሽ ኢነርጂ ኤጀንሲ መሥራች ጉባዔ እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ 26 ቀን 2009 በጀርመን ቦን ከተማ የተቀበለውን የኤጀንሲውን መተዳደሪያ ደንብ ከፈረሙት አገሮች አንዷ ኢትዮጵያ በመሆኗ፤

ይህንኑ መተዳደሪያ ደንብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 26 ቀን 2004 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ፤

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 55 ንዑስ አንቀጽ (1) እና (12) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡፡

PDF Document

Tap the button below to view or download this PDF.

View PDF

ተጨማሪ መረጃዎች

መለያ: አዋጅ ቁጥር 727/2004
ቀን: ታህሣሥ 12፥ 2004 ዓ.ም.
Law Type: Proclamations

ሕጉን ያውርዱ

ተዛማጅ ሕጎች

አዋጅ ቁጥር 640/2001

•

ሐምሌ 3፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 644/2001

•

ሐምሌ 3፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 619/2001

•

ጥር 1፥ 2001 ዓ.ም.
በአገልግሎት ላይ
አዋጅ ቁጥር 992/2009

•

የካቲት 7፥ 2009 ዓ.ም.
የተሻረ